አማርኛ ዜና ሰዓት 1:30 ታህሳስ 9፣ 2017 ዓ.ም

አሳሳቢ የስደተኞች ጉዳይ

በአሁን ወቅት በዓለማችን ከሰላሳ ሰዎች አንዱ ስደተኛ ነው ሲል ተመድ ገለፀ።

የህዝቦች ወንድማማችነት

የትግራይ እና የአፋር ህዝቦች ከጥንት ጀምሮ የተዛመዱ ናቸው ሲሉ የአብዓላ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ያልተሰማው ድምፅ

በሱዳን የሚገኙ የሰላም አስከባሪ አባላት የነበሩ የትግራይ ተወላጆች በከባድ ችግር ውስጥ ናቸው።