የ2017 ዓ.ም 8ኛ ክፍል ፈተና

የ2017 ዓ.ም አንደኛ ዙር የ8ኛ ክፍል ፈተና የትግራይ ግዝያዊ አስተዳደር በሚያስተዳድራቸው ትምህርቤቶች መሰጠት ተጀመረ።